1 00:00:00,000 --> 00:00:01,800 2 00:00:01,890 --> 00:00:06,609 በደህንነት ላይ መፅሃፍ ቅዱስ ግልፅ ነው፡፡ ጥሩዎች ስለሆናችሁ አይደለም፡፡ ብዙ ሰዎች 3 00:00:06,609 --> 00:00:09,480 ራሳቸውን መልካም እንደሆኑ አድርገው ያስባሉ በዚህም መንግስተ ሰማይ እንደሚገቡ ያስባሉ፡፡ 4 00:00:09,480 --> 00:00:12,280 ነገር ግን መጽሃፍ ቅዱሰ እንዲህ ይላል “ሁሉም ሃጢአትን ሰርተዋልና የእግዚአብሄርም ክብር ጎድሎአቸዋል፡፡” 5 00:00:12,280 --> 00:00:15,840 መጽሃፍ ቅዱሰ እንዲህ ይላል “እንዲህ ተብሎ እንደተፃፈ ፃድቅ የለም አንድ ስንኳ” እኔ ጻድቅ አይደለሁም፡፡ 6 00:00:15,840 --> 00:00:19,570 እናንተ ጻድቃን አይደላችሁም፡፡ መልካም ስራችን መንግሰተ ሰማያት 7 00:00:19,570 --> 00:00:22,190 የሚያስገባን ቢሆን ኖሮ ማንም አይገባም ነበር፡፡ 8 00:00:22,320 --> 00:00:27,140 1.ሃጢአተኛ መሆናችሁን እመኑ 9 00:00:27,320 --> 00:00:32,890 ደግሞም የእግዚአብሄር ቃል ራዕይ 21፡8 ላይ እንዲህ ይላል፡ “ነገር ግን ፈሪዎች፣ የማያምኑ፣ ርኩሶች፣ 10 00:00:32,890 --> 00:00:38,300 ነፍሰ ገዳዮች፣ አመንዝሮች፣ አስማተኞች፣ ጣኦት አምላኪዎች፣ ውሸተኞች ሁሉ ዕጣ ፈንታቸው 11 00:00:38,300 --> 00:00:41,969 በዲንና በእሳት ባሕር ውስጥ መጣል ይሆናልና፡፤ ይህም ሁለተኛው ሞት ነው፡፡” 12 00:00:41,969 --> 00:00:46,219 እኔ ከዚህ በፊት ዋሽቻለሁ፤ ሁሉም ሰው ከዚህ በፊት ዋሽቷል፡፡ ሁላችንም ሃጢአትን ሰርተናል፡፡ 13 00:00:46,219 --> 00:00:49,059 ከውሸት የበለጡ ክፋቶችን አድርገናል፡፡ እንጋፈጠው ሁላችንም ገሃነም ነበር የሚገባን፡፡ 14 00:00:49,180 --> 00:00:52,760 2.የሃጢአት ቅጣት ምን እንደሆነ እንረዳ 15 00:00:52,850 --> 00:00:57,250 ነገር ግን የእግዚአብሄር ቃል እንዲህ ይላል፡ እንዲህ ይላል፡ “ነገር ግን ገና ኀጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ 16 00:00:57,250 --> 00:01:03,079 ስለ እኛ ሞተ፤ ይህም እግዚአብሄር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያሳያል፡፡” 17 00:01:03,079 --> 00:01:07,970 ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለወደደን ወዲዚህ አለም መጣ፡፡ የእግዚአብሄር ቃል ሲናገር በስጋ የተገለጠ አምላክ ነበር፡፡ 18 00:01:07,970 --> 00:01:13,070 እግዚአብሔር የሰውን አምሳል ወሰደ፡፡ ሃጢአት የሌለበትን ህይወት ኖረ፤ ምንም ዓይነት 19 00:01:13,070 --> 00:01:16,860 ሃጢአት አልሰራም፡፡ እርግጥ ነው መቱት፣ ተፉበት፣ በመስቀል ላይ ሰቀሉት፡፡ 20 00:01:16,860 --> 00:01:21,979 ቃሉ እንደሚናገር በመስቀል ላይ በነበረበት ጊዜ የሁላችንም ኃጢአት በስጋው ተሸከመ፡፡ 21 00:01:21,979 --> 00:01:24,880 ስለዚህ ማንኛውም እኔና እናንተ የሰራነው ሃጢአት በክርስቶስ ላይ ሆኖ ለእኛ ተሰቀለ፤ 22 00:01:24,880 --> 00:01:30,009 ስለእኛ ሃጢአት ተቀጣ፡፡ እርግጥ ነው በመስቀል ላይ ሲሞት 23 00:01:30,009 --> 00:01:35,149 አካሉን ወሰዱትና በመቃብር ውስጥ አኖሩት፡፡ ነፍሱ ለ3 ቀን እና 24 00:01:35,149 --> 00:01:41,210 ለ3 ሌሊት በሲኦል አደረ፡፡ ከሶስት ቀን በኋላም ከሞት ተነሳ፡፡ 25 00:01:41,210 --> 00:01:46,520 ለደቀመዛሙርቱ በምስማር የተቸነከሩትን የእጆቹን ምልክት አሳያቸው፡፡ ኢየሱስ ለሁሉም የሰው ዘር 26 00:01:46,520 --> 00:01:51,229 እንደሞተ ቅዱስ ቃሉ ይነግረናል፤ ይህም ለእኛ ሃጢአት ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጆች ሁሉ ሃጢአት እንደሞተ ይናገራል፡፡ 27 00:01:51,229 --> 00:01:56,200 ነገር ግን ለመዳን ማድረግ ያለብን ነገር አለ፡፡ ይህን ጥያቄ መጽሃፍ ቅዱስ ላይ አለ፡- 28 00:01:56,200 --> 00:02:01,469 የሐዋ.ስራ 16፡ “እናንት ሰዎች፤ እድን ዘንድ ምን ላድርግ?” አላቸው፡፡ እነርሱም፣ 29 00:02:01,469 --> 00:02:05,009 “በጌታ በኢየሱስ እመን፤ አንተም ቤተ ሰቦችህም ትድናላችሁ” አሉት፡፡ 30 00:02:05,009 --> 00:02:09,039 ይኸው ነው፡፡ “ቤተ ክርስቲያንን ተቀላቀልና ትድናለህ፣ ተጠመቅና ትድናለህ፣ ጥሩ ሕይወት ኑርና ትድናለህ፣ 31 00:02:09,039 --> 00:02:12,999 ሁሉንም ሃጢአትህን ተናዘዝና ትድናለህ ” አላለውም፡፡ ያለው “እመን” ነው፡፡ 32 00:02:13,040 --> 00:02:19,120 3.ኢየሱስ ላንተ እንደሞተ፣ እንደተቀበረ፣ ከሞትም እንደተነሳ እመን፡፡ 33 00:02:19,180 --> 00:02:24,560 መጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ ካሉ በጣም ከሚታወቁ ጥቅሶች ውስጥ እንዲያውም የበለጠ፣ ሁሉም ሰዎች የሰሙት፣ 34 00:02:24,569 --> 00:02:28,680 በብዙ እቃዎች ላይ ተፅፎ የምናገኘው ጥቅስ የዮሃንስ ወንጌል 3፡16 ነው፡፡ 35 00:02:28,680 --> 00:02:34,830 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ 36 00:02:34,830 --> 00:02:40,150 እንዳይጠፋ እግዚአብሄር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤ 37 00:02:40,150 --> 00:02:43,569 የዘላለም ማለት ዘላለም ነው፡፡ ማለቂያ የሌለው ማለት ነው፡፡ ኢየሱስ ሲናገር፡ 38 00:02:43,569 --> 00:02:47,260 የዘላለም ሕይወት እሰጣቸዋለሁ፤ ከቶ አይጠፉም፤ ከእጄም ሊነጥቃቸው የሚችል ማንም የለም፡፡ 39 00:02:47,260 --> 00:02:52,159 መፅሃፍ በዮሃንስ ወንጌል 6፡47 ላይ እንዲህ ይላል፡ እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፡፡ 40 00:02:52,159 --> 00:02:56,310 ስለዚህ በኢየሱስ ክርስቶስ ካመንክ መፅሃፍ ቅዱስ እንደሚናገረው የዘላለም ሕይወት አለህ፡፡ 41 00:02:56,310 --> 00:02:59,920 ለዘላለም ትኖራለህ፡፡ ደህንነትህን ልታጣው አትችልም ዘላለማዊ ስለሆነ፤ የዘላለም ህይወት ነው፡፡ 42 00:02:59,920 --> 00:03:03,659 አንዴ ከዳንክ በኋላ፣ አንዴ በርሱ ካመንክ በኋላ፣ ለዘላለም ድነሃል፤ 43 00:03:03,659 --> 00:03:06,379 በማኝኛውም ሁኔታ ቢሆን ደህንነትህን አታጣም፡፡ 44 00:03:06,379 --> 00:03:10,560 ምንም እንኳን ወደውጭ ወጥቼ አንዳንድ አሰቃቂ ሃጢአቶችን ብሰራ፣ 45 00:03:10,560 --> 00:03:14,319 እዚሁ ምድር ላይ እያለሁ እግዚአብሄር ይቀጣኛል፡፡ ዛሬ አንድ ሰው ብገድል 46 00:03:14,319 --> 00:03:19,099 እግዚአብሄር ለሰራሁት ሃጢአት ቅጣትን እንዳገኝ ያደርገኛል፤ ወደ እስር ቤት እገባለሁ ወይም የመጨረሻ ቅጣት በሆነው 47 00:03:19,099 --> 00:03:22,739 በስጋዊ ሞት ቅጣት እቀጣለሁ ወይም ደግሞ አለም በምታደርስብኝ በማንኛውም ቅጣት እቀጣለሁ፡፡ 48 00:03:22,739 --> 00:03:26,909 እግዚአብሄር ከዚህም በበለጠ ቅጣት እንድቀጣ ሊያደርገኝ ይችላል፡፡ ነገር ግን ወደ ሲኦል አልገባም፡፡ 49 00:03:26,909 --> 00:03:31,920 ወደ ሲኦል ሊያስገባኝ የሚችል ምንም ነገር ማድረግ አልችልም፤ ወደ ሲኦል ገባሁ ማለት እግዚአብሄር ዋሽቷል ማለት ነው ምክንያቱም 50 00:03:31,920 --> 00:03:35,709 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዳለው ቃል ገብቷልና፡፡ በእኔ የሚያምን እና የሚኖር ከቶ አይሞትም ብሎአል፡፡ 51 00:03:35,709 --> 00:03:40,159 ለዚህም ነው ከባድ በደል የሰሩ ሰዎች በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ እንደ ምሳሌ የተጻፉልን፡፡ 52 00:03:40,159 --> 00:03:43,409 ሆኖም እነዚህ ሰዎች ለእግዚአብሄር መንግስቱ በቁ፤ እንዴት? በጣም መልካም ሰዎች ስለሆኑ ነው? አይደለም 53 00:03:43,409 --> 00:03:48,580 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስላመኑ ነው፤ ሃጢአታቸው ተሸሮላቸዋል፡፡ በዚህ ዓለም ዕይታ መልካም ሕይወት የኖሩ 54 00:03:48,580 --> 00:03:51,180 ወይም በእርግጥ ጥሩ የሚባል ሕይወት ኖረው ነገር ግን 55 00:03:51,180 --> 00:03:53,180 በክርስቶስ ያላመኑ ሰዎች ለሃጢአታቸው ቅጣት ሲኦል ይወርዳሉ፡፡ 56 00:03:53,220 --> 00:03:59,700 4. ክርስቶስ ብቻውን የግል አዳኝህ አድርገህ እመን 57 00:03:59,760 --> 00:04:02,900 ዛሬ ላቀርበው በምፈልገው በዚህ አንድ ሃሳብ እንዳጠቃልል ፍቀዱልኝ፡፡ 58 00:04:02,909 --> 00:04:09,170 ከደቀመዛሙርቱ አንዱ ኢየሱስን የጠየቀው ጥያቄ ነበር፡፡ ጥያቄው እንደሚከተለው ነበር፡ 59 00:04:09,170 --> 00:04:14,390 የሚድኑት ጥቂት ናቸውን? ጥሩ ጥያቄ ነው፤ አይደል? ብዙ ሰዎች ይድናሉ? 60 00:04:14,390 --> 00:04:20,590 ወይስ የሚድኑት ጥቂቶቹ ናቸው? በዚህ ምድር ካሉ ሰዎች ውስጥ ብዙዎቹ 61 00:04:20,590 --> 00:04:24,130 መንግስተ ሰማይ ይገባሉ ብሎ የሚያስብ ማነው? መልሱ ምን ይመስላችኋሃል? ኢየሱስ በማቴዎስ 7 ላይ መልሶታል፡ 62 00:04:24,130 --> 00:04:32,630 ኢየሱስ በማቴዎስ 7 ላይ መልሶታል፡ በጠባቡ ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፣ 63 00:04:32,630 --> 00:04:38,850 መንገዱም ትልቅ ነውና፣ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፡፡ 64 00:04:38,850 --> 00:04:44,540 ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፣ መንገዱም የቀጠነ ነውና፣ 65 00:04:44,540 --> 00:04:50,200 የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው፡፡ ቀጥሎም እንዲህ አለ፡ በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃ የሚያደርግ እንጂ፤ 66 00:04:50,200 --> 00:04:55,270 ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት የሚገባ አይደለም፡፡ 67 00:04:55,270 --> 00:05:00,230 በዚያን ቀን ብዙዎች ጌታ ሆይ በስምህ ትንቢት አልተናገርንም፣ 68 00:05:00,230 --> 00:05:04,770 በስምህስ አጋንንትን አላወጣንም፣ በስምህስ ብዙ ታአምራት አላደረግንም? 69 00:05:04,770 --> 00:05:11,610 ይሉኛል፤የዚያን ጊዜም፡፡ አላወቅኋችሁም፤ 70 00:05:11,610 --> 00:05:15,760 እናንተ ዓመፀኞች ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ፡፡ 71 00:05:15,760 --> 00:05:19,660 ከሁሉም በፊት ይህ ዓለም በክርስቶስ እንደሚምን አይናገርም፡፡ ደስ የሚለው፣ 72 00:05:19,660 --> 00:05:23,840 ክፍል ውስጥ ያለ አብዛኛው ሰው በኢየሱስ ያምናል፡፡ ነገር ግን አብዛኛው 73 00:05:23,840 --> 00:05:29,220 የዚህ አለም ክፍል በኢየሱስ አያምንም፡፡ ግን እግዚአብሄር እያስጠነቀቀ ያለው ነገር በኢየሱስ እናምናለን 74 00:05:29,220 --> 00:05:37,160 ከሚሉት ሰዎች ውስጥ ብዙዎቹ “እነዚህን ሁሉ 75 00:05:37,160 --> 00:05:41,090 አስደናቂ ስራዎች ሰርተናል፡፡ ለምን አንድንም?” ብለው ሲጠይቁት 76 00:05:41,090 --> 00:05:45,440 “አላወቅኋችሁም ከእኔ ራቁ” ይላቸዋል፡፡ ምክንያቱም ደህንነት በስራ ስለማይገኝ ነው፡፡ 77 00:05:45,440 --> 00:05:49,620 የራሳችሁ ስራዎች ያድኑኛል ብላችሁ ካመናችሁ፣ 78 00:05:49,620 --> 00:05:52,730 በመጠመቃችሁ ምክንያት መንግስተ ሰማያት እገባለሁ ብላችሁ ካሰባችሁ ወይም 79 00:05:52,730 --> 00:05:55,870 “መቼም እኔ እንደማስበው ለመዳን መልካም ሕይወት መኖር አለብህ፤ ትዕዛዛቱን መጠበቅ አለብህ፤ ቤተ ክርስቲያን መሄድ አለብህ፤ 80 00:05:55,870 --> 00:06:00,780 ከሃጢአትህ መመለስ አለብህ…” ብላችሁ ካሰባችሁ፣ የራሳችሁን ስራዎች ካመናችሁ፤ 81 00:06:00,780 --> 00:06:02,520 አንድ ቀን ኢየሱስ እንዲህ ይላችኋል፡ “አላወቅኋችሁም ከእኔ ራቁ” 82 00:06:02,520 --> 00:06:06,470 ኢየሱስ በመስቀል ላይ በሰራው ስራ ላይ እምነት ሊኖራችሁ ያስፈልጋል፡፡ 83 00:06:06,470 --> 00:06:10,720 ለእናንተ ሲሞት፣ ሲቀበርና ከሞት መነሳቱ ላይ ልታምኑ ይገባል፡፡ ይሄ የመንግስተ ሰማያት መግቢያ ትኬታችሁ ነው፡፡ 84 00:06:10,720 --> 00:06:12,940 “እንዴ እኔ በጣም ጥሩ የምባል ክርስቲያን ስለሆንኩና 85 00:06:12,940 --> 00:06:16,580 እነዚህ ሁሉ መልካም ስራዎችን ስለማደርግ መንግስተ ሰማያት እግባለሁ” ብላችሁ ካመናችሁ፤ “ከእኔ ራቁ” ይላችኋል፡፡ 86 00:06:16,580 --> 00:06:20,470 ጌታ የተናገረውን ልብ በሉ፡ “አላወቅኋችሁም ከእኔ ራቁ”፤ “አውቃችሁ ነበር” አላለም 87 00:06:20,470 --> 00:06:24,120 ምክንያቱም አስቀድሜ እንደገለጽኩት አንዴ ካወቃችሁ የዘላለም ነው፤ ዘላለማዊ ነው፡፡ 88 00:06:24,120 --> 00:06:28,580 አንዴ ካወቃችሁ ለዘላለም ድናቹሃል፡፡ 89 00:06:28,580 --> 00:06:34,460 ሲኦል ከገባችሁ የገባችሁበት ምክንያት ፈፅሞ ስላላወቃችሁ ነውና “አላወቅኋችሁም ከእኔ ራቁ” ይላል፡፡ 90 00:06:34,460 --> 00:06:38,960 አንዴ ካወቃችሁ አወቃችሁ ነው፤ ልክ ልጆቼ ሁሉ ጊዜ ልጆቼ እንደሚሆኑት ማለት ነው፡፡ 91 00:06:38,960 --> 00:06:43,520 ዳግም ስትወለዱ፣ ልጁ ስትሆኑ ሁሉ ጊዜ ልጆችሁ ናችሁ፡፡ 92 00:06:43,520 --> 00:06:48,150 ምናልባት አስቸጋሪ ልጅ ትሆኑ ይሆናል፤ በዚህ ምድር ላይ በእግዚአብሄር በከባድ ሁኔታ እየታረመ ያለ ሰው ልትሆኑ ትችላላችሁ፤ 93 00:06:48,150 --> 00:06:52,680 በዚህ በታች ያላችሁን ሕይወት ልታበላሹ ትችላላችሁ ነገር ግን የላይኛውን ልታበላሹ አትችሉም፡፡ ድናችኋሃል፡፡ 94 00:06:52,680 --> 00:06:56,740 የተጠናቀቀ ነገር ነው፤ ስለዚህ ይህ 95 00:06:56,740 --> 00:07:01,630 ስለ መጨረሻው ዘመን ላቀርብላችሁ የምፈልገው ዋና ነገር ነው፡፡ 96 00:07:01,630 --> 00:07:06,230 ስለ ደህንነት ወይም ስለ መጨረሻው ዘመን ጥያቄዎች የተወሰነ ደቂቃ አለን፡፡ 97 00:07:06,340 --> 00:07:12,840 ውድ ኢየሱስ፤ ሃጢያተኛ እንደሆንኩ አውቃለሁ፤ ለዚህም የሲኦል ፍርድ እንደሚገባኝ አውቃለሁ፤ 98 00:07:12,840 --> 00:07:19,640 ነገር ግን አንተ ለኔ በመስቀል ላይ እንደሞትክልኝ እና እንደተነሳህልኝ አመናለሁ፡፡ 99 00:07:19,640 --> 00:07:27,880 እባክህ አሁን አድነኝ፤ የዘላለም ሕይወትን ስጠኝ፡፡ አንተን ብቻ አምናለሁ ኢየሱስ፤ አሜን፡፡